1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በጀርመንና ኢጣሊያ-ልዩ ዉይይት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2012

የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በአዉሮጳ በተለይ ደግሞ በተሕዋሲዉ ከአዉሮጳ ሐገራት ሁሉ ቁጥር ያለዉ ሕዝብ የሞተባትን የኢጣሊያንና የተሕዋሲዉን ስርጭት ከአብዛኞቹ የአዉሮጳ ሐገራት በተሻለ መንገድ የተከላከለችዉን የጀርመንን ሁኔታ እንቃኛለን

https://p.dw.com/p/3bEFm
Italien Corona-Pandemie - Hochzeit in Rom
ምስል picture-alliance/dpa/A. Medichin

የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት፣ የኢጣሊያና ጀርመን አብነት

ቀደም ሲል እንዳልነዉ ዛሬ ሳምንታዊ ዝግጅቶቻችን ጤና እና አካባቢም፣ አዉሮጳና ጀርመንም በየሳምንቱ በተዘጋጁበት ሁኔታ አልተዘጋጁም።ጤናንም አዉሮጳንና ጀርመንንም የሚነካ ልዩ ግን አጭርና የቀጥታ ስርጭት ዉይይት እናደርጋለን።የኮሮና ተሕዋሲ ስርጭት በአዉሮጳ በተለይ ደግሞ በተሕዋሲዉ ከአዉሮጳ ሐገራት ሁሉ ቁጥር ያለዉ ሕዝብ የሞተባትን የኢጣሊያንና የተሕዋሲዉን ስርጭት ከአብዛኞቹ የአዉሮጳ ሐገራት በተሻለ መንገድ የተከላከለችዉን የጀርመንን ሁኔታ እንቃኛለን።

 ተሕለእግዚ  ገብረየሱስ

 ይልማ ኃይለ ሚካኤል 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ