1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮሮና ስርጭት ያሰጋዉ ሳዉዲ አረብያ እና ኢትዮጵያዉያን

ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2012

በመካከለኛዉ ምሽራቅ በሳዉዲ አረብያ በኮሮና ተኅዋሲ የተያዘዉ ሰዉ ቁጥር እየጨመረ መሄዱ እየተነገረ ነዉ። መንግሥት ይፋ እንዳደረገዉ እስካሁን ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ በተኅዋሲዉ የተያዙ ታማሚዎች ተመዝግበዋል። ሦስት ሰዎች ሞተዋል። ከህመም ያገገሙ ደግሞ 66 ሰዎችም እንዳሉ ይፋ ሆንዋል።

https://p.dw.com/p/3aGiN
Coronavirus in Saudi-Arabien Männer mit Mundschutz
ምስል AFP/A.G. Bashir


በመካከለኛዉ ምሽራቅ በሳዉዲ አረብያ በኮሮና ተኅዋሲ የተያዘዉ ሰዉ ቁጥር እየጨመረ መሄዱ እየተነገረ ነዉ። መንግሥት ይፋ እንዳደረገዉ እስካሁን ከአንድ ሺ አምስት መቶ በላይ በተኅዋሲዉ የተያዙ ታማሚዎች ተመዝግበዋል። ሦስት ሰዎች ሞተዋል። ከህመም ያገገሙ ደግሞ 66 ሰዎችም እንዳሉ ይፋ ሆንዋል። በሳዉዲ አረብያ ሰዎች በመስጊዶች አካባቢ ሰዎች እንዳይሰበሰቡ ጥብቅ ቁጥጥርም እያካሄደ ነዉ፤ የሰዓት እላፊም ደንግጎአል።  
 

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ