1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ተጨማሪ ማብራርያ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 24 2014

በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በጥምረት ሲመረምሩ የነበሩ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ድርጅት የጋራ ግኝታቸውን ዛሬ ይፋ አድርገዋል።  የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለን ከጋዜጣዊ መግለጫው በኋላ አግኝተን አነጋግረናቸው ነበር።

https://p.dw.com/p/42XzJ
Deutscher Afrika Preis 2021 - Daniel Bekele
ምስል Deutsche Afrika Stiftung

በሰብአዊ መብት ኮሚሽኖቹ ሪፖርት ላይ የዶ/ር ዳንኤል በቀለ ተጨማሪ ማብራርያ

በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በጥምረት ሲመረምሩ የነበሩ የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ድርጅት የጋራ ግኝታቸውን ዛሬ ይፋ አድርገዋል።  የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለን ከጋዜጣዊ መግለጫው በኋላ አግኝተን አነጋግረናቸው ነበር። የሁለቱ ኮሚሽኖች ጥምረት የምርመራ ግኝት  የንፁሐን ዜጎች ግድያ ፣ዜጎችን ማሰቃየት ፣ በኃይል ማፈናቀል ፣ አስገድዶ መድፈርና ሌሎች ጾታዊ ጥቃቶች፣ ስደተኞችን ኢላማ ያደረጉ ጥቃቶች መፈፀማቸው መረጋገጡ ተገልጿል።

ታምራት ዲንሳ
ማንተጋፍቶት ስለሺ