በ9 በሽተኞች ላይ ኮሌራ መገኘቱን የጤና ሚኒስትሩ ተናገሩ
ሰኞ፣ ግንቦት 26 2011ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት ወረርሽኝ በአራት ክልሎች እና በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ መከሰቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት በበሽታው ከተጠቁ 360 ሰዎች ውስጥ ዘጠኝ ያህሉ ኮሌራ እንዳለባቸው በምርመራ ተረጋግጧል።
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ