1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

Lidet Abebeዓርብ፣ ሐምሌ 2 2013

https://p.dw.com/p/3wFk2

ወላጅ የሞቱባቸው የበርካታ ልጆች እናት ነበሩ። የክብር ዶ/ር አበበች ጎበና። ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት ሲለዩ በተለይ እንደ እናት ላሳደጓቸው ልጆች ሀዘኑ ይጠነክራል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ከእነዚሁ ልጆች ጥቂቱን አነጋግረናል።