1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኦርቶዶክስ ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ሰልፍ ወጡ

እሑድ፣ መስከረም 11 2012

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በቤተ-ክርስቲያኒቱ ላይ ደርሷል ያሉትን ጫና በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ። በባሕር ዳር፣ በደብረ ብርሐንና በወልዲያ  ከተሞች አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች በተለያዩ ክልሎች በቤተ-ክርስቲያኗ፣ በካሕናትና በአማኞች ላይ እየደረሰ ነው ያሉትን ስቃይ ፣ ሞትና እንግልት ተቃውመዋል

https://p.dw.com/p/3Q3N2
Äthiopien Bahir Dar Demo Orthodoxe Christen
ምስል DW/Alemnew Mekonnen

በአማራ ክልል የኦርቶዶክስ ክርስትና ዕምነት ተከታዮች ሰልፍ ወጡ

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እምነት ተከታዮች በቤተ-ክርስቲያኒቱ ላይ ደርሷል ያሉትን ጫና በማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ። በባሕር ዳር፣ በደብረ ብርሐን እና በወልዲያ ከተሞች አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች በተለያዩ ክልሎች በቤተ-ክርስቲያኗ፣ በካሕናትና በአማኞች ላይ እየደረሰ ነው ያሉትን ስቃይ ፣ ሞትና እንግልት ተቃውመዋል። 
ዓለምነው መኮንን
እሸቴ በቀለ