1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢዜማ የምርጫ ቅስቀሳ በባሕርዳር

ሰኞ፣ ግንቦት 23 2013

ኢዜማ አገሪቱን ለአንድነትና ለእኩልነት የሚያበቃት እውነተኛው ፓርቲ መሆኑን ተናግሯል።በቅስቀሳ መድረኩ ላይ ለፓርቲው አመራሮች የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋል። አስተያየት ሰጪዎች ውይይቱ ስለፓርቲው የነበረባቸውን ብዥታ እንዳጠራላቸው ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/3uEuH
Äthiopien EZEMA-Parteikampagne in Bahr Dar
ምስል Alemenew Mekonnen/DW

የኢዜማ የምርጫ ቅስቀሳ በባህርዳር

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ ትናንት ከባሕር ዳር ከተማ ከደጋፊዎቹና አባላቱ ጋር ምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ ኢዜማ አገሪቱን ለአንድነትና ለእኩልነት የሚያበቃት እውነተኛው ፓርቲ መሆኑንም ተናግሯል።በቅስቀሳ መድረኩ ላይ ለፓርቲው አመራሮች የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበዋል። አስተያየት ሰጪዎች ውይይቱ ስለፓርቲው የነበረባቸውን ብዥታ እንዳጠራላቸው ገልፀዋል።
ኂሩት መለሰ
አለምነው መኮንን
አዜብ ታደሰ