1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢዜማ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከወጣቶች ጋር ተወያዩ

እሑድ፣ ነሐሴ 26 2011

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ መዘጋጃ ቤት አዳራሽ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል።

https://p.dw.com/p/3OoOT
Äthiopien | EZEMA - Diskussion mit Jugendlichen
ምስል DW/Y.G/egziabher

የኢዜማ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከወጣቶች ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ መዘጋጃ ቤት አዳራሽ ከወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። በዚህም ውይይት ላይ ወጣቶች ለሀገራቸው ከፍተኛ ሚና ሊያበረክቱ እንደሚችሉ ተገልጿል። የኢዜማ ወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ ወይዘሪት ፂዎን እንግዳዬ « ሀገራችንን ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ማሸጋገር እንችላለን» ብለዋል።ይህንኑ ስብሰባ የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚያንሔር ዘገባ እንዲህ አይነት የውይይት መድረክ መዘጋጀቱን ታዳሚያን ማወደሳቸውን ይገልፃል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያንሔር

ልደት አበበ