የኢንተርኔት መቋረጥ የቀሰቀሰው የካሜሩናውያኑ ተቃውሞ
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2009ማስታወቂያ
ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች በሚበዙበት የአገሪቱ መንግስት ላይ ተቃውሞች ከተደረጉ በኋላ የሰሜን ምዕራባዊው እና የደቡብ ምዕራባዊው የካሜሩን ግዛቶች የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠባቸው ባለፈው ሰኞ ሶስት ወር ሞላቸው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አገልግሎቱ በፍጥነት ይመለሳል የሚል ተስፋ እንዳለው አስታውቋል። የሞኪ ኪንድዜካን ዘገባ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኅይለሚካኤል ያቀርበዋል።
ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ