1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢንተርኔት መስተጓጎል ጫና በጋዜጠኞች

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2013

ሚያንማር፣ ኢትዮጵያ እና ካሽሚር ውስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞች በተራዘመ የኢንተርኔት መቋረጥ ለመሥራት እየታገሉ መሆናቸው ተገለጠ። ዓለም አቀፉ  የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) ትናንት ባወጣው መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚያንማር እና ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሥልጣናት የኢንተርኑት እንዲቋረጥ አድርገዋል ብሏል።  

https://p.dw.com/p/3sxFF
Logo CPJ
ምስል APTN

የCPJ መግለጫ

ሚያንማር፣ ኢትዮጵያ እና ካሽሚር ውስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞች በተራዘመ የኢንተርኔት መቋረጥ ለመሥራት እየታገሉ መሆናቸው ተገለጠ። ዓለም አቀፉ  የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) ትናንት ባወጣው መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሚያንማር እና ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሥልጣናት የኢንተርኑት እንዲቋረጥ አድርገዋል ብሏል። ለአጭር ጊዜያት እንኳ የኢንተርኔት መቋረጥ በጋጤጠኞች ሥራ ላይ መሰናክል እንደሚፈጥርም ዓለም አቀፍ ድርጅቱ ገልጧል። በዓለም ዙሪያ ኢንተርኔትን ከሚያስተጓጉሉ 155 ሃገራት መካከል ሕንድ ቀዳሚዋ መኾኗም ተጠቅሷል። 

ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ