1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን አሜሪካዉያን ተቃውሞ በአሜሪካ ኤምባሲ

ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2013

በቁጥር አርባ የሚሆኑት ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን በአዲስ አበባ ለአሜሪካ ኤምባሲ በፃፉት ደብዳቤ የዩናይትድ ስቴትስን ርምጃ «ዴሞክራሲን የሚጻረር» ብለዉታል።

https://p.dw.com/p/3uIuL
Äthiopien Äthio-Amerikanische Bürger Demonstranten in Addis Abeba vor USA Botschaft
ምስል Seyoum Getu/DW

የኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ተቃዉሞ በአዲስ አበባ

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችዉን ማዕቀብ አዲስ አበባ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን አሜሪካውያን ተቃወሙ።በቁጥር አርባ የሚሆኑት ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን በአዲስ አበባ ለአሜሪካ ኤምባሲ በፃፉት ደብዳቤ የዩናይትድ ስቴትስን ርምጃ  «ዴሞክራሲን የሚጻረር» ብለዉታል።የሰልፈኞቹ ተወካዮች ከኤምባሲው የፖለቲካ ተወካይ ጋር መወያየታቸውን አስታዉቀዋልም።

ሥዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

ኣዜብ ታደሰ