የኢትዮጵያ ጦርነት እና መዘዙ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2014ማስታወቂያ
ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረገዉ ጦርነት ሠላማዊ መፍትሔ ካላገኘ ዩናይትድ ስቴትስ በተፋላሚ ኃይላት መሪዎች ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል በተደጋጋሚ አስታዉቃለች።የአዉሮጳ ሕብረት ምክር ቤትም ተፋላሚ ኃይላት እስከያዝነዉ የጎርጎሪያኑ ጥቅምት ማብቂያ ድረስ ዉጊያዉን አቁመዉ ካልተደራደሩ ማዕቀብ እንደሚጥልባቸዉ አስታዉቋል።ዓመት ሊደፍን ሳምንታት የቀሩት ጦርነትና መዘዙ አነጋግሮ ሳበቃ ትንናንት አዲስ ዉጊያ መጀመሩ ተዘግቧል።
ስዩም ጌቱ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ