የአውሮጳ ኅብረት ጥሪ
ሐሙስ፣ ሰኔ 24 2013ማስታወቂያ
የአውሮጳ ኅብረት የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሰኞ ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ጥሩ እርምጃ ነው በማለት ተግባራዊነቱን ለማየት እንደሚሻ አስታውቋል።የኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ትናንት ባወጣው አጭር መግለጫ ውሳኔው ተዓማኒነት የሚኖረው በአስቸኳይ ተግባራዊ ሲሆንና በሁሉም ወገኖች በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ሲቆሙ ነው በማለት ለሁሉም ኅይሎች ጥሪውን አስተላልፏል።ገበያው ንጉሴ ከብራሰልስ ዝርዝሩን ያቀርብልናል።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ