1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የተሐድሶ ለዉጥ ግምገማ

ዓርብ፣ ነሐሴ 17 2011

አፍሪቃ ኤኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ የቀድሞ ባለስልጣናት፣ የሌሎች የአፍሪቃ ሐገራት ፖለቲከኞች እና የፖለቲካ አዋቂዎች ተገኝተዋል።

https://p.dw.com/p/3OOQ0
Äthiopien Reform Meeting
ምስል DW/G.T. Hailegiorgis

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ለዉጥና የፖለቲካ ፓርቲዎች

ኢትዮጵያ ዉስጥ የመንግስት ለዉጥ ከተደረገ ወዲሕ ሐገሪቱ የምትከተለዉን ፖለቲካዊ መርሕ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አቋምና ፍላጎት የቃኘ ዉይይት ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ ተደርጓል። አፍሪቃ ኤኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ በተደረገዉ ዉይይት ላይ የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፣ የቀድሞ ባለስልጣናት፣ የሌሎች የአፍሪቃ ሐገራት ፖለቲከኞች እና የፖለቲካ አዋቂዎች ተገኝተዋል።

 ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

ነጋሽ መሐመድ

አዜብ ታደሰ