1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ

ሰኞ፣ ኅዳር 27 2014

የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የንጹሃን ዜጎች ጅምላ ግድያን ጨምሮ በህወሓት የተለያዩ ወንጀሎች ተፈጽመዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በመሰረተ ልማቶች በተለይም የቱሪዝም መዳረሻና የእምነት ቦታዎች ላይም የደረሰው ውድመት ከፍተኛ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡

https://p.dw.com/p/43u77
Äthiopien I Selamawit Kassa, Staatsminister für Kommunikationsdienste
ምስል Seyoum Getu

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ


ሰሞኑን የመንግስት ጥምር ጦር ከህወሓት አስለቅቆ ፣መልሶ በያዛቸው አከባቢዎች በርካታ ጥፋት መድረሱን መንግስት አስታወቀ። የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የንጹሃን ዜጎች ጅምላ ግድያን ጨምሮ በህወሓት የተለያዩ ወንጀሎች ተፈጽመዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በመሰረተ ልማቶች በተለይም የቱሪዝም መዳረሻና የእምነት ቦታዎች ላይም የደረሰው ውድመት ከፍተኛ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡
 
ስዩም ጌቱ
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ