1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 28 2013

በጉባኤው ላይ ንግግር ያሰሙት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ሰብሳቢ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ከተሞቻችንን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ጊዜው በሚጠይቀው ሁኔታ ማስተዳደርና አመራሩን መፈተሽ ያስፈልጋል ብለውል።

https://p.dw.com/p/3yXsk
Treffen des äthiopischen Städteverbands
ምስል Shewangizaw Wegayehu/DW

የኢትዮጲያ ከተሞች የትብብር መድረክ

በኢትዮጵያ የሚገኙ 63 ከተሞች በትብብር ለመስራት ያስችለናል በሚል የመሰረቱት የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ የጋራ የምክክር ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ንግግር ያሰሙት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ሰብሳቢ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ከተሞቻችንን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ጊዜው በሚጠይቀው ሁኔታ ማስተዳደርና አመራሩን መፈተሽ ያስፈልጋል ብለውል። 
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ