1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰብዓዊ እርዳታ ማከማቻ መጋዘን አስመረቀ

ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2012

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰብዓዊ እርዳታ ግብዓቶች ማከማቻ መጋዘን አስመረቀ። ይኸው መጋዘን የኮሮና ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ የምርመራ ቁሳቁሶች እና የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶች ለአፍሪካ እና ለላቲን አሜሪካ አገራት ሲያሰራጭ ሲጠቀምበት የነበረ ነው።

https://p.dw.com/p/3crFG
Ethiopian Airlines new Cargo hub
ምስል DW/Getachew Tedla

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰብዓዊ እርዳታ ማከማቻ መጋዘን አስመረቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰብዓዊ እርዳታ ግብዓቶች ማከማቻ መጋዘን አስመረቀ። ይኸው መጋዘን የኮሮና ወረርሽኝ ከተቀሰቀሰ ጀምሮ የምርመራ ቁሳቁሶች እና የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎችን ጨምሮ የተለያዩ ቁሳቁሶች ለአፍሪካ እና ለላቲን አሜሪካ አገራት ሲያሰራጭ ሲጠቀምበት የነበረ ነው። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ