1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከብዙኃን መገናኛዎች ተወያየ

ቅዳሜ፣ ጥር 9 2012

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በነሐሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ሊካሔድ ጊዜያዊ ቀጠሮ ለተያዘለት ምርጫ ባዘጋጃቸው የመመሪያ ረቂቆች ላይ ከብዙኃን መገናኛዎች ተወያየ። የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ ሥነ ምግባር የመመሪያ ረቂቅ ለውይይት ከቀረቡት አንዱ ነው።

https://p.dw.com/p/3WPB0
Äthiopien Wahlen 2015
ምስል DW/E. Bekele

የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ ሥነ ምግባር የመመሪያ ረቂቅ ለውይይት ከቀረቡት አንዱ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በነሐሴ 10 ቀን 2012 ዓ.ም. ሊካሔድ ጊዜያዊ ቀጠሮ ለተያዘለት ምርጫ ባዘጋጃቸው የመመሪያ ረቂቆች  ላይ ከብዙኃን መገናኛዎች ተወያየ። የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ ሥነ ምግባርየመመሪያ ረቂቅ ለውይይት ከቀረቡት አንዱ ነው። ውይይቱን የተከታተለው ሰለሞን ሙጬ ተጨማሪ ዘገባ አለው።

ሰለሞን ሙጬ

እሸቴ በቀለ