1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃ

የኢትዮጵያ ባሕላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች

ሐሙስ፣ ግንቦት 27 2012

በመላው ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ ማኅበረሰባዊ የሙዚቃ አይነቶች ይገኛሉ። እነዚህ ሙዚቃዎች እና የሚጠቀሙባቸው የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚያምሳስሏቸው ነገሮችም ብዙ ናቸው።

https://p.dw.com/p/3dGts
[No title]
ምስል Mario Di Bari

የኢትዮጵያ ባሕላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች

በመላው ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ ማኅበረሰባዊ የሙዚቃ አይነቶች ይገኛሉ። እነዚህ ሙዚቃዎች እና የሚጠቀሙባቸው የሙዚቃ መሳሪያዎች የሚያምሳስሏቸው ነገሮችም ብዙ ናቸው። በዛሬው የባሕል መድረክ መሰናዶ ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር በዚሁ ጉዳይ ላይ በያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑትን አቶ እዮብ አለማየሁን እና የኦክታቭ የሙዚቃ ትምህርት ቤት መሥራች አቶ ሚካኤል እንድርያስን አነጋግሯል። 
ዮሐንስ ገብረእግዚዓብሔር

እሸቴ በቀለ