የኢትዮጵያ ቅርስ የማስመለስ ጥረት እና ዩኔስኮ
ሰኞ፣ ሚያዝያ 29 2010ማስታወቂያ
በድርጅቱ የዓለማቀፍ ቅርሶች ጥናት እና ጥበቃ ማዕከል የተንቀሳቃሽ ቅርሶች እና ቤተመዘክሮች ዋና ሃላፊ በጉዳዩ ላይ ከመንግሥት ጋር ለመወያየት ዩኔስኮ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለውም በተለይ ከዶቼ ቬለ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል :: በብሪታንያ ሙዝየሞች እና በግለሰቦች እጅ የሚገኙ ከጎንደር መቅደላ የተዘረፉት ውድ ባህላዊ ቅርሶች ከ 1.5 ቢልዮን ዶላር በላይ ዋጋ እንደሚተመኑ የሚጠቁሙ ጥናቶች አሉ :: ዘጋቢያችን እንዳልካቸው ፈቃደ ከፍራንክፈርት ዝርዝሩን ልኮልናል።
እንዳልካቸው ፈቃደ
ሸዋዬ ለገሠ
ኂሩት መለሰ