1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

   የኢትዮጵያ መንግስት ውሳኔና ባለሙያዎች

ዓርብ፣ ታኅሣሥ 15 2014

የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት እንዳስታወቀዉ ጦሩ የዘመቻዉን የመጀመሪያ ምዕራፍ በማጠናቀቁ በየተቆጣጠራቸዉ አካባቢዎች ፀንቶ ይቆያል

https://p.dw.com/p/44oOL
Äthiopien | Dr. Legesse Tulu - Kommunikationsminister
ምስል Seyoum Getu/DW

የኢትዮጵያ መንግስት ትዕዛዝና አስተያየት

 

የኢትዮጵያ መከላከያ ጦር በቅርቡ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ባስለቀቃቸው የአፋርና የአማራ አከባቢዎች እንዲረጋ የኢትዮጵያ መንግሥት አዝዟል።የኢትዮጵያ መንግስት ትናንት እንዳስታወቀዉ ጦሩ የዘመቻዉን የመጀመሪያ ምዕራፍ በማጠናቀቁ በየተቆጣጠራቸዉ አካባቢዎች ፀንቶ ይቆያል።በዉሳኔዉ መሠረት በአፋርና በአማራ ክልሎች በሕወሓት ታጣቂዎች ላይ ድል የተቀዳጁት የኢትዮጵያ መንግስት ጦርና የሁለቱ ክልሎች የፀጥታ ሓይላት ወደ ትግራይ ክልል አይሻገሩም።

 ስዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ