ፖለቲካየኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦብነግ ድርድር9 መስከረም 2011ረቡዕ፣ መስከረም 9 2011የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ የልዑካን ቡድን በኤርትራ መዲና አስመራ ድርድር ጀመሩ። ሁለቱ ቡድኖች ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ በድርድሩ ማዕቀፍ እና በድርድሩ በተነሱ ነጥቦች ላይ መግባባታቸውን ኦብነግ በትዊተር ገጹ ይፋ አድርጓል። ድርድሩንም በቅርቡ እንደሚያጠናቅቁ የኦብነግ የትዊተር ገጽ አስነብቧል።https://p.dw.com/p/35Bsjማስታወቂያ ቻላቸው ታደሰ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ