የኢትዮ ኬንያ የድንበር ሰላም ውይይት መድረክ
ዓርብ፣ ሚያዝያ 11 2011ማስታወቂያ
ሁለት ቀናት በዘለቀው የውይይት መድረክ በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አካባቢ የሚነሱ ግጭቶችን ለመፍታት የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት UNDP፣ የአውሮጳ ኅብረት፤ እንዲሁም የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ኢጋድ፤ በተጨማሪም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የኢትዮጵያ እና የኬንያ መንግሥታት ባለስልጣናት በመድረኩ በመገኘት ሃሳባቸውን አቅርበዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ