1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ-አሜሪካ ዲፕሎማሲ መሻከር አንድምታ

ዓርብ፣ ግንቦት 27 2013

በአሜሪካ እና ኢትዮጵያ መካከል የተካረረው የዲፕሎማሲ ሽኩቻ እና አለመግባባቶች ከአፍሪካ ቀነድ ቃጣና ባሻገር ሁለቱን ተቀናቃኝ ኃይላትንም ጭምር ተጎጂ እንደሚያደርግ የዘርፉ ሙያተኞች ገለጡ።

https://p.dw.com/p/3uOix
Weltspiegel 09.02.2021 | USA Impeachment | Washington Capitol Hill
ምስል Sarah Silbiger/Getty Images

ዲፕሎማሲያዊው ጠብ ሁለቱንም አገራት የሚጎዳ ነው

በአሜሪካ እና ኢትዮጵያ መካከል የተካረረው የዲፕሎማሲ ሽኩቻ እና አለመግባባቶች ከአፍሪካ ቀነድ ቃጣና ባሻገር ሁለቱን ተቀናቃኝ ኃይላትንም ጭምር ተጎጂ እንደሚያደርግ የዘርፉ ሙያተኞች ገለጡ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ኢንስትቲዩት ባለሙያዎች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት፤ የሁለቱ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ጠብ ሁለቱንም አገራት እኩል የሚጎዳ ነው። ከመቶ ሚሊየን የላቀ ህዝብ ያላት እና በቃጣናው የአሜሪካ የደህንነት ተባባሪ ሆና ስለመቆየቷ የሚነገርላት ኢትዮጵያ የበዛ የዲፕሎማሲ ስራን በመስራት የግንኙነቶቹን ክፍተት መዝጋት ይጠበቅባታልም ተብሏል። 

ሥዩም ጌቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ