1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮ ቴሌኮም

ሐሙስ፣ ነሐሴ 17 2010

የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወይዘሪት ፍሬ ህይወት ታምሩ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት የታሪፍ ቅነሳው የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት እና የብሮድባንድ ቪ ፒኤን እና ሌሎች አገልግሎቶችንም ያካትታል።  ሥራ አስኪያጇ የአሁን የታሪፍ ማሻሻያ ድርጅቱን ወደ ፊት ለግል ባለሀብቶች ለማዛወር ከተያዘው እቅድ እንደማይገናኝ አስረድተዋል።

https://p.dw.com/p/33e71
Äthiopien Freheiwot Tamiru Ethio Telekom
ምስል DW/G. Tedla

የኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ማሻሻያዎች

  
ኢትዮ ቴሌኮም በሞባይል ኢንተርኔት፣ በሞባይል የድምጽ ጥሪ እና በሞባይል አጭር የጽሁፍ መልዕክት አገልግሎቶች ላይ ከትናንት ጀምሮ የአግልግሎት ታሪፍ ቅናሽ አድርጓል። የታሪፍ ቅናሹን ይፋ ያደረጉት የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ወይዘሪት ፍሬ ህይወት ታምሩ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት የታሪፍ ቅነሳው የብሮድ ባንድ ኢንተርኔት እና የብሮድባንድ ቪ ፒኤን እና ሌሎች አገልግሎቶችንም ያካትታል።  ሥራ አስኪያጇ የአሁን የታሪፍ ማሻሻያ ድርጅቱን ወደ ፊት ለግል ባለሀብቶች ለማዛወር ከተያዘው እቅድ እንደማይገናኝ አስረድተዋል። 


ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ