የአፍጋኒስታን ለውጥ እና አውሮጳ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 18 2013ማስታወቂያ
የዛሬ ሳምንት እሁድ በአፍጋኒስታን በምዕራባውያን ሃገራት የሚደገፈው መንግሥት መፍረስ እና የታሊባን ከ20 ዓመታት በኋላ ወደ ሥልጣን መምጣት አይተነኛ ዓለም አቀፋዊ ክስተት ሆኖ ሁሉንም እያነጋገረ ነው። አዲሱ ክስተት በአፍጋኒስታን ከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስ አስከትሏል፤ በጎረቤት ሃገራት ላይም ጫና ፈጥሯል። የአውሮጳ ሕብረትን ክፉኛ ያሳሰበ ሲሆን የአውሮጳ እና አሜሪካንንም ግንኙነት አሻክሯል። ሙሉ ጥንቅሩን ለማድመጥ የድምጽ ማዕቀፉን ይጫኑ።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ