1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪካ የእርቅ እና የሰላም ተቋም በኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ጥቅምት 9 2011

በኢትዮጵያ መንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትለው ከሰሜን አሜሪካ ተጋብዘው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ውስጥ የአፍሪካ የእርቅ እና የሰላም ተቋም አንዱ ነው። ለኢትዮጵያ ቅድሚያ በመስጠት እየሠራ ያለው ይህ ተቋም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየታየ ላለው የሰላም እጦት መፍትሄ ለማምጣት እንደሚንቀሳቀስ የድርጅቱ ኃላፊዎች ለDW ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/36qpZ
Symbolbild Friedenstaube
ምስል Fotolia/chris-m

የአፍሪካ የእርቅ እና የሰላም ተቋም በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ መንግሥት የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትለው ከሰሜን አሜሪካ ተጋብዘው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ውስጥ የአፍሪካ የእርቅ እና የሰላም ተቋም አንዱ ነው። ለኢትዮጵያ ቅድሚያ በመስጠት እየሠራ ያለው ይህ ተቋም በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየታየ ላለው የሰላም እጦት መፍትሄ ለማምጣት እንደሚንቀሳቀስ የድርጅቱ ኃላፊዎች ለDW ተናግረዋል። የድርጅቱን ሊቀመንበር እና የኢትዮጵያ ተጠሪ በመሆን እያገለገሉ የሚገኙትን ኃላፊ ያነጋገረው የአዲስ አበባው ዘጋቢያን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ተስፋለም ወልደየስ 

ሸዋዬ ለገሠ