የአፍሪቃ ሠላም እና እርቅ ተቋም በኢትዮጵያ
ቅዳሜ፣ መስከረም 10 2012ማስታወቂያ
ዓለም አቀፍ የሠላም ቀንን በማስመልከት፦ የአፍሪቃ ሠላም እና እርቅ ተቋም በኢትዮጵያ ውስጥ ሰላምን ለማስፈን ተግቶ እንደሚሠራ ገለጠ። ተቋሙ፦ የሀገር ሽማግሌዎች፤ ተዋንያን፤ የኃይማኖት አባቶች እና ባለሥልጣናት በተገኙበት «የመክፈቻ እና የምክክር ጉባኤ» የተልዕኮውን ክንውን ዛሬ አሠምቷል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ