1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዲስ አበባ የዛሬ ውሎ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 12 2012

የኦሮሞ አክቲቪስት እና የኦሮሞ ሚድያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ የጀዋር መሐመድ መኖሪያ ቤት ከትናንት ሌሊት አንስቶ እስከ ዛሬ ከእኩለ ቀነ በኋላ ድረስ በወጣት ደጋፊዎቹ ተከቦ ውሎዋል።

https://p.dw.com/p/3RnpN
Äthiopien Addis Abeba Junge Menschen vor Haus von Jawar Mohammed
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

የአዲስ አበባየዛሬ ውሎ፦ ቃለ-መጠይቅ

የኦሮሞ አክቲቪስት እና የኦሮሞ ሚድያ ኔትወርክ ሥራ አስኪያጅ የጀዋር መሐመድ መኖሪያ ቤት ከትናንት ሌሊት አንስቶ እስከ ዛሬ ከእኩለ ቀነ በኋላ ድረስ በወጣት ደጋፊዎቹ ተከቦ ውሎዋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር  አዲስ አበባ ቦሌ ጃፓን ኤምባሲ ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ከሚገኘው ከጃዋር ቤት አጥር ውጭ አንስቶ በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተመለከተውን አካፍሎናል። ስቱዲዮ ከመግባቴ ቀደም ብዬ ነው ወደ ዮሐንስን የደወልኩት የት የት እንደነበር በማብራራት ይጀምራል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር  

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተስፋለም ወልደየስ