የአውሮፓ ሕብረት የመሪዎች ዩክሬይንንና ሞልዶቫን እጩ አባል እንዲሆኑመወሰኑ
ዓርብ፣ ሰኔ 17 2014ማስታወቂያ
የአውሮፓ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ለሁለት ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን ስብሰባ ዩክሬይንንና ሞልዶቫን እጩ የሕብረቱ አባል እንዲሆኑ በመወሰን ማምሻውን ተጠናቋል።
የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ እንደዘገበው ሕብረቱ ባጭር ጊዜ ዩክሬይንን እጩ አባል ማድረጉ የፖለቲካ ትርፍ ያስገኝላታል ነው የባለው። ውሳኔው ለሕብረቱ ዩክሬይንን የበለጠ እንዲደግፍ ታላቅ ሃላፊነት የሚያኀክም ሲሁን ለዩክሬiይን ደግሞ ፖltikawina ዲፕሎማሲያዊን ጨምሮ ሌሎች ድጋፎች ከሕብረቱ እንድታገኝ ያስችላታል ነው የተባለው።
ሕብረቱ በሩስያ ላይ የተጣለው ማዕቀብ እንዲተገበር እንጂ አዲስ ማዕቀብ የመጣል ፈላጎት እንደሌለው ተገልጿል።
ገበያው ንጉሴ
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
ነጋሽመሐመድ