የአውሮጳ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቱን ያጠናክራል
ሰኞ፣ የካቲት 2 2012ማስታወቂያ
የአውሮጳ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በተናጥል እንዲሁም ከአፍሪካ ጋር ደግሞ እንደ ሕብረት በጋራ በሚከወኑ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕብረቱ ፕሬዚደንት ሻርልስ ሚሸል ተናገሩ። በሊቢያ እየታየ ያለው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝም ሕብረቱ ተፋላሚ ኃይላትን በማቀራረብ ለማወያየት እና ወደ ሰላም ለማምጣት ጥረቱን እንደሚያጠናክር ሚሸል ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ታምራት ዲንሳ
ሸዋዬ ለገሠ