ሳይንስምርታማነት ለማሻሻል ያለመው ፕሮጀክት 20 የካቲት 2011ረቡዕ፣ የካቲት 20 2011በምሥራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ምርታማነት ለማሻሻል በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት በሚከናወነው ፕሮጀክት በርካቶች ውጤታማ እየሆኑ መምጣታቸው ከድሬደዋ ዘጋቢያችን መሳይ ተክሌ የላከልን መረጃ ያመለክታል።https://p.dw.com/p/3EDUaምስል DW/M. Tekluማስታወቂያየሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስተዋጽኦTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioፕሮጀክቱ የተሻሻሉ ዘሮች እና የጠብታ መስኖን ግብርናን በመጠቀም አርሶአደሩ ዘንድ የምግብ ዋስትናን የማረጋገጫ ስልት መሆኑ ተገልጿል። በድሬደዋ አካባቢ ብቻ ከ22 ሺህ የሚበልጡ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች እንዳሉ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ስኬታማ መሆናቸው ተመልክቷል። ሙሉ ቅንብሩን ከድምፅ ዘገባው ያድምጡ። መሳይ ተክሉ ማንተጋፍቶት ስለሺ