1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ስምምነትና ተቃዉሞዉ

ዓርብ፣ መስከረም 15 2013

በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለሥልጣናት ዛሬ በየፊናቸዉ እንዳሉት በስብሰባዉ ላይ እንዲገኙ አልተጋበዙም፤ አልተሰበሰቡም፣ ተፈረመ የተባለዉን ስምምነትም አያዉቁትምም።

https://p.dw.com/p/3j0ti
Äthiopien Addis Abeba | Parteien | Amhara und Oromo Gruppe
ምስል Yohannes Gebregziabher/DW

የኦሮሞና የአማራ ፖለቲከኞች ስምምነትና ተቃዉሞዉ


10 የአማራና የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ይወክላሉ የተባሉ ፖለቲከኞች በቅርቡ ባደረጉት ስብሰባ አለመሳተፋቸዉንና ስምምነት አለመፈረማቸዉን ሁለት የኦሮሞ የፖለቲካ ማሕበራት አስታወቁ። በአቶ ዳዉድ ኢብሳ የሚመራዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ባለሥልጣናት ዛሬ በየፊናቸዉ እንዳሉት በስብሰባዉ ላይ እንዲገኙ አልተጋበዙም፤ አልተሰበሰቡም፣ ተፈረመ የተባለዉን ስምምነትም አያዉቁትምም።

ስዩም ጌቱ 

ነጋሽ መሐመድ

እሸቴ በቀለ