1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) መግለጫ 

ሐሙስ፣ ሐምሌ 1 2013

የአዴኃን የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ምርጫው ስንሻው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ህወሓት ያሳደረው ስጋት አደገኛ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ገልጸዋል።ፓርቲያቸው ስጋቱን ለማስወገድ በግንባር ቀደምትነት ይሰለፋል ብለዋል።

https://p.dw.com/p/3wEa6
Head election affairs of Amhara Democratic Forces Movement in Bahir Dar
ምስል Alemnew Mekonnen/DW

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) መግለጫ 

የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ በምህፃሩ አዴኃን ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ አድርሷል ያለውን ስጋት ለመከላከል የአማራም ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ በጋራ እንዲቆም ጠየቀ።የአዴኃን የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ምርጫው ስንሻው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ህወሓት ያሳደረው ስጋት አደገኛ መዘዝ ሊያስከትል ይችላል ሲሉ ገልጸዋል።ፓርቲያቸው ስጋቱን ለማስወገድ በግንባር ቀደምትነት ይሰለፋል ብለዋል።
ዓለምነው መኮንንን
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ