የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥሪ
ሰኞ፣ ነሐሴ 10 2013ማስታወቂያ
በአማራ ህዝብ ላይ የተሰነዘረውን የህወሓት ህዛባዊ ጦርነትን ለማሸነፍ ህዛባዊ ጦርነት ማወጁን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። ይኽን ጥሪ የተላለፈው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ነው። መግለጫውን በተመለከተ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸው አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር በበኩላቸው ምንም እንኳን ይኽ ዓይነቱ የጦር ስልት ኋላ ቀር ቢሆንም ጎርፍን በጎርፍ መመለስ ተገቢ ነው በሚል ሀሳቡን እንደሚጋሩ ገልጸዋል።
ዓለምነው መኮንን
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ