ፖለቲካዓለም አቀፍየትግራይ ጦርነ፣ የአቶ ያሬድ አስተያየት14 ኅዳር 2013ሰኞ፣ ኅዳር 14 2013የታሪክ አዋቂዎች «የኢትዮጵያ ታሪክ የጦርነት ታሪክ ነዉ» ይላሉ።በዘመናዊቱ ኢትዮጵያ ከተመሠረቱ የፖለቲካ ፓርቲ አብዛኞቹ አንድም የነፍጥ ዉጊያ፣ አብዮትን፣ ሁለትም የብሔር ነፃነትና ሐገር የመሆን መብትን የሚያቀነቅኑ ናቸዉ።እንደ ሕወሓት ግን ለጦርነት ተወልዶ፣ በጦርነት አድጎ፣በጦርነት ለስልጣን የበቃ፣ጦረኞች ያፈራ ድርጅት ማግኘት ሲበዛ ከባድ ነዉhttps://p.dw.com/p/3ljFRምስል Government Communication Affairs Office/Kewot Woredaማስታወቂያ«ከሕወሓት የባሳ አክራሪ እንዳይመጣ ጥንቃቄ፣ ማለሳለስና ማግባባት አስፈላጊ ነዉ» To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioአቶ ያሬድ ጥበቡ የቀድሞ የኢሕአፓ አባል፣ የኢሕድን መሥራች፣ ኢሕድንን ከሕወሓት ጋር ያወዳጀዉ ቡድን አባልም ነበሩ።ከብዙ ዓመታት በፊት የጫካዉን ፖለቲካ ለቀዉ ፖለቲካን ይተነትናሉ።