የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር የአዲስ ዓመት መግለጫ
ረቡዕ፣ ጳጉሜን 6 2011ማስታወቂያ
የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፦ 2011 ዓመተ ምህረት በተስፋና ስጋት ላይ ተኹኖ የታለፈ ዓመት ነበር ሲሉ ተናገሩ፡፡ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር በሰጡት መግለጫ በተጠናቀቀው ዓመት የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ኃይላት ትግራይ ላይ ጫና ለመፍጠር ተንቀሳቅሰዋል ሲሉ ገልፀዋል፡፡ በአዲሱ ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ምርጫ በተያዘለት ግዜ እንዲፈፀምም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል።
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ