1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 30 2012

ምክር ቤቱ ዛሬ ያጸደቀቸው የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅና የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ናቸው።የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ እንዳለው ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው ይኽው ጉባኤ ዛሬም አላበቃም።

https://p.dw.com/p/3esIi
Äthiopien Stadtansicht Mekele
ምስል DW/M. Hailessilasie

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የምርጫ ማስፈጸሚያ አዋጆችን አጸደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛሬ ሁለት የምርጫ ረቂቅ አዋጆችን አጽድቋል።ምክር ቤቱ ዛሬ ያጸደቀቸው የምርጫ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅና የምርጫ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ናቸው።የመቀሌው ወኪላችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ እንዳለው ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው ይኽው ጉባኤ ዛሬም አላበቃም። ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴን ከመቀሌ ዝርዝሩን ይነግረናል።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ