በትግራይ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ላለው እስራት የአረና ትግራይ ፓርቲ ጥሪ
የአዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በትግራይ ተወላጆች ላይ እየተፈጸመ ያለው እስር እና የንግድ ድርጅቶች መዘጋት እንዲቆም አረና ትግራይ ለሉዓላዊነት ፓርቲ አሳሰበ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ መንግስት ያወጀው የተኩስ አቁም በሁለቱም ተፋላሚ ኃያሎች መተግበር አለበት ብሏል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሄር
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ