1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትራምፕ ማሸነፍና የአውሮጳ ስጋት

Hirut Melesseማክሰኞ፣ ኅዳር 6 2009

https://p.dw.com/p/2SiaS

በዩናይትድ ስቴትስ በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የአወዛጋቢው የሪፐብሊካኖቹ እጩ የዶናልድ ትራምፕ ማሸነፍ እዚህ ጀርመን እንዲሁም በአጠቃላይ በአውሮጳ ማነጋገሩ ቀጥሏል። የርሳቸው መመረጥ በተለያዩ የአውሮጳ ሀገራት ሥልጣን ለመያዝ ለቋመጡት ቀኝ ጽንፈኞች የልብ ልብ የሚሰጥ  ውጤት መሆኑ  ከፍተኛ ስጋት አሳድሯል።