1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቱኒያዚያ ፖለቲካዊ ቀዉስ

ሐሙስ፣ ሐምሌ 22 2013

በርካታ ተከታዮች ባሉት አ-ነሕዳ ፓርቲ  የሚደገፉትን ጠቅላይ ሚንስትር ሒሻም ምሺሺን አባረዉ የሥራ-አስፈፃሚዉን ሥልጣን ጠቅልለዉ በመያዛቸዉ ከዉጪም ከዉስጥም የገጠማቸዉ ተቃዉሞ እየተጠናከረ ነዉ

https://p.dw.com/p/3yHbO
Tunesien Präsidentschaftsbewerber Karoui aus Haft entlassen
ምስል picture-alliance/abaca/Images de Tunisie/N. Fauque

የፕሬዝደንቱ ዉሳኔ ከፍተኛ ተቃዉሞ ገጥሞታል

 

የቱኒዚያ ፕሬዝደንት ካይስ ሳይድ የሐገሪቱን ምክር ቤት አግደዉ፣በርካታ ተከታዮች ባሉት አ-ነሕዳ ፓርቲ  የሚደገፉትን ጠቅላይ ሚንስትር ሒሻም ምሺሺን አባረዉ የሥራ-አስፈፃሚዉን ሥልጣን ጠቅልለዉ በመያዛቸዉ ከዉጪም ከዉስጥም የገጠማቸዉ ተቃዉሞ እየተጠናከረ ነዉ።የፕሬዝደንቱን ዉሳኔ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ገለልተኛ ተንታኞች «መፈንቅለ መንግስት» በማለት አዉግዘዉታል። በጦር ኃይሉ ይደገፋሉ የሚባሉት ፕሬዝደንት ሳይድ የወሰዱት እርምጃ የሰሜን አፍሪቃዊቱን ሐገር ጅምር ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዳያጨናጉለዉ አስግቷልም።

ገበያዉ ንጉሴ 

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ