የተፈናቃዮች እንግልት በድሬደዋ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 9 2011ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳደር በወሰደው የመልሶ ማቋቋም ርምጃ ወደ መደበኛው ሕይወታቸው የተመለሱ ዜጎች ቁጥሩ እንዲቀንስ ቢያደርጉም ዛሬም ከሰባት ሺህ በላይ ዜጎች በድሬደዋ መጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ። ከእነዚህ ውስጥ ከአምስት ሺህ ሦስት መቶ በላይ የሚሆኑት በድሬደዋ ከተማ ሚሊኒየም ፓርክ በመባል በሚጠራው ስፍራ መጠለያ ውስጥ እንደሚገኙ የድሬደዋው ዘጋቢያችን መሳይ ተክሉ በላከልን ዘገባ ጠቅሷል። ዝርዝሩን እነሆ።
መሳይ ተክሉ
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ