1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተባባሰው የሰብአዊ መብት ጥሰት በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 27 2014

ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአስጊ ደረጃ እየተባባሰ መምጣቱን በዘርፉ የሚሠሩ ተቋማት ተናገሩ። በአንፃሩ መንግሥት ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግላቸው የደነገጋቸው እና የፈረማቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶችን አንድም ለማስከበር ፍላጎት ያጣ፣ በሌላ በኩል አቅም ያነሰው ይመስላል ሲሉ ያነጋገርናቸው የመብት ተቆርቋሪዎች ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/49VCs
Logo des Ethiopian Human Rights Council
ምስል Ethiopian Human Rights Council

በአስጊ ደረጃ እየተባባሰ መምጣቱ ተገልጧል

ኢትዮጵያ ውስጥ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት በአስጊ ደረጃ እየተባባሰ መምጣቱን በዘርፉ የሚሠሩ ተቋማት ተናገሩ። በአንፃሩ መንግሥት ከፍተኛ ጥበቃ እንደሚያደርግላቸው የደነገጋቸው እና የፈረማቸው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶችን አንድም ለማስከበር ፍላጎት ያጣ፣ በሌላ በኩል አቅም ያነሰው ይመስላል ሲሉ ያነጋገርናቸው የመብት ተቆርቋሪዎች ገልፀዋል። የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከመንግሥት በኩል በጎ ምላሽ እየተሰጣቸው ባለመሆኑ የመብት ጥሰቶች ሊቆሙ እንዳልቻሉ ዐስታውቋል። 

ሰለሞን ሙጬ 

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ