የተባረሩ መምህራን በጊብሰን አካደሚ አንጻር ያሰሙት ወቀሳ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2010ማስታወቂያ
የተባረሩት መምህራን አክለው እንዳሉትም፣ እነሱ እና ባልደረቦቻቸው ከትምህርት ቤቱ አስተዳደር ዛቻ፣ ማስፈራራት እና የደሞዝ ቅጣትም ይደርስባቸዋል። መምህራኑ በጊብሰን አካዳሚ አንጻር ያነሷቸውን ችግሮች የአጠቃላይ የአዲስ አበባ የትምህርት ጥራት እና ሬጉላተሪ ኤጀንሲም መመልከቱንም አረጋግጧል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ