1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች

Lidet Abebeዓርብ፣ ሚያዝያ 8 2013

እግር ኳስ በዓለማችን ላይ እጅግ ተወዳጅ እና በስፋት ከተዘወተሩ የቡድን ጨዋታዎች አንዱ ነው። እግር ኳስ  ማኅበራዊ አንድነትን የሚፈጥር ጨዋታም ነው።ለመሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ለብሔራዊ ቡድን መጫወት ማለት ምን አይነት ስሜት ይፈጥራል?

https://p.dw.com/p/3s7GM