1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 12ኛ ጉባኤው እና ውሳኔዎች

ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2013

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ሰላም ለማስፈን ሲደረግ በነበረ ጥረት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 24 የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቀ።  በክልሉ በነበሩ ግጭቶች ተሳታፊ የነበሩ የሸማቂ አባላትም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል።

https://p.dw.com/p/3xris
Assosa Town Äthiopien
ምስል DW/N. Dessalegn

«በክልሉ ኃላፊነታቸውን ያልተወጡ 24 የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።»

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ሰላም ለማስፈን ሲደረግ በነበረ ጥረት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ 24 የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን አስታወቀ።  በክልሉ በነበሩ ግጭቶች ተሳታፊ የነበሩ የሸማቂ አባላትም በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልጿል። የክልሉ ምክር ቤት በአምስተኛ ዙር ስድስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤው እንዳለው 126 ሺ በላይ ተፈናቃይ ዜጎችን የመልሶ ማቋቋም ስራ መከናወኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናግረዋል።

ነጋሳ ደሳለኝ

ታምራት ዲንሳ

ሂሩት መለሰ