1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢድ አልፈጢር በቤተሰብ

ዓርብ፣ ሰኔ 8 2010

ሦስት ኢድ አልፈጥሮችን በሦስት የተለያዩ እስር ቤቶች አሳልፏል። ማዕከላዊ፤ ቃሊቲ፣ ቂሊንጦ። የቢላል እና አፍሪቃ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ኻሊድ መሐመድ ።

https://p.dw.com/p/2zdvQ
Zuckerfest in Äthiopiesche Familie Journalist Kalid Mohammed Addis Abeba
ምስል DW/Y.G. Egziabhre

ኢድ አልፈጢር በጋዜጠኛ ኻሊድ መሐመድ ቤት

ኻሊድ ከሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄ ጋር በተያያዘ በፀረ ሽብር ሕግ ተከሶ አምስት ዓመት እስራት ተፈርዶበት የነበረ ቢሆንም በይግባኝ ለሦስት ዓመት ታስሮ እስሩን ጨርሶ ወጥቷል። ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ጋዜጠኛ ኻሊድ ቤት ጎራ ብሎ የበዓል አከባበሩን ተመልክቷል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ