1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የባጃጅ ሾፌሯ ወ/ሮ የሕይወት ተሞክሮ ምን ይናገራል?

Yohannes Gebregzabiherእሑድ፣ ሐምሌ 11 2013

ወ/ሮ መድኃኒት ተሾመ በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስት እግር ታክሲ ሾፌር ናቸው። ከኮሌጅ መመረቃቸውን የሚናገሩት ወ/ሮ መድኃኒት ስራ ከመጠበቅ ስራ ፈጥሮ ህይወትን ማሸነፍ ይቻላል ባይ ናቸው።  ከታክሲዋ በሚያገኙት ገቢ ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ።

https://p.dw.com/p/3weCu