የባቫርያ ምርጫ እና የጀርመን ፖለቲካ
ማክሰኞ፣ ጥቅምት 6 2011ማስታወቂያ
የክርስቲያን ሶሻል ሕብረት ባለፉት 70 ዓመታት ታሪኩ እንደዚህ ዝቅተኛ የመራጭ ድምፅ አግኝቶ አያውቅም። የሶሻል ዴሞክራቶቹም እንዲሁ አናሳ ድምፅ በማግኘታቸው አምስተኛ ሆነው የወጡበት ጊዜ የለም። ባቫሪያ ላይ የተነሳው ጥያቄ በርሊን ደርሷል ይላል የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል። ዝርዝሩን እንደሚከተለው ልኮልናል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ