1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ 

ሰኞ፣ ሐምሌ 23 2010

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘዉ አቻዉ ጋር በተደረገዉ እርቀ ሠላም ላይ መግለጫ ሰጠ።

https://p.dw.com/p/32L1m
Äthiopien | Presskonferen der Orthodoxen Kirche
ምስል G. Tedla HG


በሌላ በኩል በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት ካህናትና የሥራ ባልደረቦቻቸዉ የፊታችን ረቡዕ ሐምሌ 25 ማለዳ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ተነግሮአል። ሐምሌ 28 ቅዳሜ ደግሞ አዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የደስታ መግለጫ ዝግጅት እንደሚከናወንም ተመልክቶአል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን መግለጫዉን ተከታትሎታል።   

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ 
ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ